本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 13:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ሕዝቡ ሁሉ እጅግ ተደነቁ፤ ሁሉም ሰግደው እግዚአብሔርን አመለኩ፥ በአንድ ድምጽም እንዲህ አሉ፦ “ዛሬ በዚህች ቀን የሕዝብህን ጠላቶች ያዋረድህ አምላካችን ቡሩክ ነህ።” 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ሕዝቡም ሁሉ ፈጽመው አደነቁ፤ ለእግዚአብሔርም ፈጽመው ሰገዱ፤ በአንድነትም እንዲህ አሉ፥ “ዛሬ በዚች ቀን የወገኖችህን ጠላቶች ያጠፋሃቸው አንተ አምላካችን ቡሩክ ነህ።” 参见章节 |