本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 13:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ዮዲትም በሩቅ ሆና በር የሚጠብቁትን ዘበኞች፦ “ክፈቱ፥ በሩን ክፈቱ፥ ዛሬ እንዳደረገው ሁሉ ኃይሉን በእስራኤል ላይ ብርታቱንም በጠላቶቻችን ላይ ያሳይ ዘንድ አምላካችን እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው” አለቻቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ዮዲትም በሩቁ ሆና በር የሚጠብቁ ዘበኞችን፥ “ዛሬ ኀይልን እንዳደረገ ዳግመኛ ለእስራኤል በጠላቶቻቸው ላይ ጽናትና ኀይልን ያደርግ ዘንድ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር አለና ክፈቱ፤ ክፈቱ” አለቻቸው። 参见章节 |