本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 13:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 እህል በምትይዝበት ከረጢቷ ከተተችው፤ እንደተለመደው ለጸሎት እንደሚሄዱ ሁለቱም አብረው ወጡ፤ ሰፈሩን አቋርጠው ሸለቆውን ዞረው ወደ ቤቱሊያ ተራራ ወጡ፤ ወደ በሮቿም ደረሱ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 እህል በምትይዝበት ከረጢትም ጨመረችው፤ ለጸሎት እንዳስለመዱ ሁለቱ ሁሉ በአንድነት ወጡ፤ ከሰፈሩም አልፈው ወደ ሸለቆው ዞሩ፤ ወደ ቤጤልዋ ዐቀበትም ወጡ፤ ወደ ከተማውም በር ደረሱ። 参见章节 |