本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 13:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 በመሸም ጊዜ ባርያዎቹ ተጣድፈው ወጡ፤ ባጎስም ድንኳኑን ከውጭ ዘጋ፥ በጌታው ፊት ያሉ አሽከሮችንም አስወጣቸው፤ ብዙ ጠጥተው ሁሉም ተዳከመው ነበርና ወደ ማደሪያቸው ገቡ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 በመሸም ጊዜ አሽከሮቹ ፈጥነው ሰውን አስወጡ፤ ባግዋም ከወደ ውጭ በላያቸው ድንኳኑን ዘጋ፤ በጌታውም ፊት የቆሙ አሽከሮቹን አስወጥቶ ሰደዳቸው፤ ፈጽመው ስለጠጡ ሁሉም ደክመዋልና ወደ ማደሪያቸው ገቡ። 参见章节 |