6 “እኔ ባርያህ ለጸሎት እንድወጣ እንዲፈቅዱልኝ ጌታዬ ይዘዝ” ብላ ወደ ሆሎፎርኒስ ላከች።
6 “እኔ አገልጋይህ ለጸሎት እንድወጣ ይፈቅዱልኝ ዘንድ እዘዝልኝ” ብላ ወደ ሆሎፎርኒስ ላከች።