本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 12:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ልብስዋን ለመልበስና የሴቶች ጌጣጌጧን ሁሉ ለማድረግ ተነሣች፤ አገልጋይቷም ቀድማ ገባችና በየቀኑ ስትበላ አንጥፋ የምትቀመጥበትን ባጎስ የሰጣትን ምንጣፏን በሆሎፎርኒስ ፊት በምድር ላይ አነጠፈችላት። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ተነሥታም ልብሷን ለበሰች፤ የሴቶችንም ጌጥ ሁሉ ፈጽማ አጌጠች፤ ብላቴናዋም ከእርሷ ጋራ ሄደች፤ ከባግዋ የተቀበለችውን፥ በማደሪያዋ ያነጠፈላትን፥ ምሳም ስትበላ የምትቀመጥበትን ምንጣፏን በሆሎፎርኒስ ፊት በምድር ላይ አነጠፈችላት። 参见章节 |