本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 12:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 የራሱ የብር ሳህን ወደሚቀመጥበት ድንኳን እንዲያስገቧት አዘዘ፥ እሱ ከሚመገበው ምግብና እሱ ከሚጠጣው ወይን ጠጅ እንዲሰጧት አዘዛቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 የብር ዕቃ ወደሚቀመጥበት ድንኳን ያገቧት ዘንድ አዘዘ፤ ለእርሱም ከሚያዘጋጁት ምግብ ይመግቧት ዘንድ፥ እርሱ ከሚጠጣው መጠጥም ያጠጧት ዘንድ አዘዘ። 参见章节 |