本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 11:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 አኪዮርም በጉባኤህ ላይ ያደረገውን ንግግር ሰምተናል፤ ሕይወቱን ላተረፉት የቤቱሊያ ሰዎችም ለአንተ የነገረህን ሁሉ ነግሮአቸዋል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 “አሁንም አክዮር በጉባኤያችሁ የአላችሁን ነገር ሰማን፤ ለአዳኑት የቤጤልዋ ሰዎችም ለአንተ የነገረህን ነገር ሁሉ ነገራቸው። 参见章节 |