本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 11:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 “ጥበብህንና ክህሎትህን ሰምተናል፥ በመንግሥቱ ሁሉ አንተ ብቻ መልካም፥ በአስተዋይነትህ ኃያል፥ በሰልፍህም ሁሉ የተደነቅህ እንደሆንህ በምድሪቱ ሁሉ ተሰምቷል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ሥራህንና የልቡናህን ጥበብ ሰምተናልና በመንግሥቱ ሁሉ አንተ ብቻ ቸር እንደ ሆንህ፥ በአገሩ ሁሉ ተሰምትዋልና፥ በሥራህም ሁሉ አንተ ብርቱ ነህና፥ በሰልፍህም ሁሉ አንተ የተደነቅህ ነህና። 参见章节 |