本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 11:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 የባርያህን ቃል ከተከተልህ፥ እግዚአብሔር በአንተ ሥራህን ሁሉ ከፍፃሜ ያደርሰዋል፤ ጌታዬም ዕቅዱን ከማሳካት አይወድቅም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 የእኔን የአገልጋይህን ቃል ከተከተልህ እግዚአብሔር ለአንተ ፍጹም ሥራ ይሠራልሃል፤ አንተ ጌታዬ ካሰብኸው ነገር የሚወድቅ የለም። 参见章节 |