本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 11:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ማንም ጉዳት አያደርስብሽም፤ እንዲያውም ለጌታዬ ለንጉሥ ናቡከደነፆር ባርያዎች እንደሚደረግላቸው ለአንቺም መልካም ይደረግልሻል።” 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ለንጉሡ ለጌታችን ለናቡከደነፆር አሽከሮች እንደምናደርግ ላንቺ ከምናደርገው በጎ ነገር በቀር በአንቺ ክፉ ነገር የሚያደርግ የለም።” 参见章节 |