本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 11:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 አሁንም ቢሆን በተራራማው አገር የሚኖሩ ወገኖችሽ ባይንቁኝ ኖሮ በእርሱ ላይ ጦሬን ባላነሣሁም ነበር፤ ነገር ግን ይህን ሁሉ በራሳቸው ላይ አመጡ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 አሁንም በአንባ የሚኖሩ እነዚህ ወገኖችሽ የወነጀሉን ባይሆኑ ኖሮ በእነርሱ ላይ ጦሬን ባላነሣሁም ነበር፤ ነገር ግን ይህን ነገር እነርሱ አደረጉት። 参见章节 |