本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 11:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ባርያህ የሰማይን አምላክ ቀንና ሌሊት የምታገለግል፥ እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት ናት፤ ስለዚህ ጌታዬ ከአንተ ጋር እቆያለሁ፤ ነገር ግን ባርያህ በየምሽቱ ወደ እግዚአብሔር ለመጸለይ ወደ ሸለቆው ትወርዳለች፤ እርሱም ኃጢአትን በሰሩ ጊዜ ይነግረኛል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 እኔ አገልጋይህ እግዚአብሔርን የምፈራ ነኝና የሰማይ አምላክ እግዚአብሔርንም በመዓልትና በሌሊት አገለግለዋለሁ። አቤቱ፥ አሁንም ከአንተ ጋር እኖራለሁ፤ ነገር ግን እኔ አገልጋይህ ወደ እግዚአብሔር እለምን ዘንድ ሌሊት ወደ ምድረ በዳ እወጣለሁ፤ መቼም የሠሩትን ኀጢአታቸውን ይነግረኛል። 参见章节 |