本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 11:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ስለዚህ እኔ ባርያህ ይህን በአወቅሁ ጊዜ ከፊታቸው ኰበለልሁ፤ በምድር ሁሉ ያለ፥ የሰማውን ሁሉ ስለ እነርሱ በሰማ ጊዜ የሚደነቅበት ሥራ ከአንተ ጋር እንድሠራ እግዚአብሔር ላከኝ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 “እኔ ባርያህ ይህን ሁሉ በዐወቅሁ ጊዜ ከእነርሱ ኰበለልሁ፤ የሰማውን ሰውንና ምድርን ሁሉ የሚያስደነግጥ ይህን ሥራ ከአንተ ጋር እሠራ ዘንድ እግዚአብሔር ላከኝ። 参见章节 |