ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 11:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
14 ከሽማግሌዎች ጉባኤ ፈቃድ እንዲያመጡላቸው ወደ ኢየሩሳሌም ላኩ፤ በዚያ የሚኖሩ ሰዎች እንዲህ አድርገዋልና።
参见章节 复制
14 ከአለቆችም ፈቃድ ያመጡላቸው ዘንድ ወደ ኢየሩሳሌም ላኩ፤ በዚያ የሚኖሩ ሰዎች እንዲህ አድርገዋልና።
参见章节 复制