本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 11:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 በኢየሩሳሌም በአምላካችን ፊት ለሚያገለግሉ ካህናት የተለየውን፥ ከሕዝቡ አንድም ሰው በእጁ ሊነካቸው የማይፈቀድለትን የእህሉን በኵራትና የወይኑንና የዘይቱን አስራት ሊበሉ ወስነዋል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 የእህላቸውን መጀመሪያና የወይናቸውን ዐሥራት በፈጣሪያችን ፊት በኢየሩሳሌም ለሚቆሙ ለካህናት የለዩትን፥ ከሕዝቡም ላንድ ሰው ስንኳ በእጃቸው መዳሰስ የማይገባቸውን ይህን ዘይቱንም ሊበሉ አስበዋልና፥ 参见章节 |