本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 11:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 የምግባቸው ስላለቀና ውኃው ስላጠራቸው፥ ከብቶቻቸውን ሁሉና እግዚአብሔር በሕጉ እንዳይበሉ የከለከላቸውን ሁሉ ሊበሉ ወስነዋል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 እህላቸውና ውኃቸው አልቋልና፥ ከብታቸውንም ይበሉ ዘንድ ተመልሰዋልና፥ እንዳይበሉ አምላካቸው በኦሪታቸው የከለከላቸውን ያን ይበሉ ዘንድ ደርሰዋልና። 参见章节 |