本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 11:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ስለዚህ ጌታዬ ሆይ እርሱ የተናረገውን አቅልለህ አትመለከተው። ነገር ግን እውነት ስለሆነ በልብህ አኑረው፤ ሕዝባችን አይቀጣም፤ እግዚአብሔርን ካልበደሉ በስተቀር ሰይፍም ሊያጠፋቸው አይችልም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 አቤቱ ጌታዬ፥ ነገሩን አትናቅ፤ ነገር ግን እውነት ስለሆነ በልብህ አኑረው፤ ፈጣሪያቸውን ካልበደሉ ሕዝባችን ሊጠፉ አይችሉም፤ ሰይፍም ሊያጠፋቸው አይችልም። 参见章节 |