Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ዮዲት 10:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

9 እርሷም ለእግዚአብሔር ሰገደች፤ እንዲህም አለቻቸው፦ “ከእኔ ጋር የተነጋገራችሁበትን ነገር ወጥቼ እንድፈጽም የከተማይቱን በር እንዲከፈትልኝ እዘዙ።” እርሷ እንደ ጠየቀችው እንዲከፍቱላት ጐልማሶቹን አዘዙአቸው።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

9 እን​ዲ​ህም አለ​ቻ​ቸው፥ “አሁ​ንም ከእ​ና​ንተ ጋራ የተ​ና​ገ​ር​ሁ​ት​ን​ነ​ገር ወጥቼ አደ​ርግ ዘንድ የከ​ተ​ማ​ውን በር የሚ​ከ​ፍ​ት​ልኝ ሰው እዘ​ዙ​ልኝ፤” እንደ ጠየ​ቀ​ችም ይከ​ፍ​ቱ​ላት ዘንድ ጐል​ማ​ሶ​ችን አዘ​ዙ​አ​ቸው።

参见章节 复制




መጽሐፈ ዮዲት 10:9
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告