本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 10:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 አገልጋይዋን የወይን አቁማዳ፥ የዘይት ማሰሮ አስያዘቻት፤ በከረጢት ውስጥ በሶና የደረቅ በለስ ፍሬ፤ ቂጣ ሞላች፤ ዕቃዎቿን ሁሉ በደንብ ጠቀለለችና አገልጋይዋን አሸከመቻት። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 የወይኑን ገንቦና የዘይቱን ማሰሮ ትሸከም ዘንድ ለብላቴናዋ ሰጠቻት፤ ስልቅ በሶውን፥ የስንዴ አምባሻውንና በለሱን በስልቻዋ መላች፤ ገንዘብዋንም ሁሉ አንግታ አሸከመቻት። 参见章节 |