本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 10:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ጫማዋን አደረገች፥ አምባርዋን፥ አልቦዋን፥ ቀለበትዋን፥ ጉትቻዋንና ጌጥዋን ሁሉ አደረገች፤ የሚያዩአትን ወንዶች ሁሉ ዐይን ለማማለል እራሷን እጅግ አስዋበች። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ጫማዋንም ተጫማች፤ አልቦዋንና ቀለበትዋን፥ አምባርዋንና ጉትቻዋንም አደረገች፤ ጌጡንም ሁሉ አጌጠች፤ የሚያዩአትንም ወንዶች ሁሉ ዐይን እስክታስት ድረስ ፈጽማ አጌጠች። 参见章节 |