本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 10:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 የለበሰችውን ማቅ አወለቀች፤ የመበለትነት ልብስዋን ተወች፥ ሰውነትዋንም በውኃ ታጠበች፥ ጥሩ ሽቶ ተቀባች፤ ጠጉርዋን አበጠረች፥ በራስዋም ላይ ሻሽ አደረገች፤ ባሏ ምናሴ በሕይወት በነበረበት ጊዜ ትለብሰው የነበረውን የደስታ ልብስዋን ለበሰች። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 የለበሰችውንም ማቅ አወለቀች፤ የመበለትነትዋንም ልብስ ለበሰች፥ ሰውነትዋንም በውኃ ታጠበች፤ ጠጕርዋንም ያማረ ሽቱ ተቀባች፤ ጠጕርዋንም ተሠራች፤ አጌጠችም፤ ከዚህም በኋላ ባሏ ምናሴ በሕይወት በነበረ ጊዜ የምትለብሰውን የደስታ ልብሷን ለበሰች። 参见章节 |