本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 10:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ዮዲት በሆሎፎርኒስና በጦር አለቆቹ ፊት በመጣች ጊዜ፥ በቁንጅናዋ ሁሉም ተደነቁ፤ እርሷም በግንባርዋ ተደፍታ እጅ ነሣችለት፥ አሽከሮቹ ግን አነሷት። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ዮዲትም ወደ እርሱ በቀረበች ጊዜ አሽከሮቹ ቆመው ነበር፤ ከመልኳ ደም ግባት የተነሣ ሁሉም ተደነቁ፤ እርሷም በግንባሯ በምድር ላይ ወድቃ ሰገደችለት፤ አሽከሮቹም አነሡአት። 参见章节 |