ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 10:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
17 ከእርሷና ከአገልጋይዋ ጋር የሚሔዱ መቶ ሰዎች ከእነርሱ መካከል መረጡ፤ ወደ ሆሎፎርኒስ ድንኳንም አደረሱአቸው።
参见章节 复制
17 ከእርስዋና ከብላቴናዋ ጋር የሚሄዱ አንድ መቶ ሰዎችን መረጡ፤ ወደ ሆሎፎርኒስ ድንኳንም አደረሷት።
参见章节 复制