本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 10:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ያዟትና እንዲህ ሲሉ ይጠይቋት ጀመር፦ “ከማን ወገን ነሽ? ከየት ትመጫለሽ? ወዴትስ ትሄጃለሽ?” እርሷም እንዲህ ስትል መለሰችላቸው፤ “እኔ የዕብራውያን ልጅ ነኝ፥ ለእናንተ መብል እንዲሆኑ ተላልፈው ሊሰጡ ስለሆነ ከእነርሱ ፊት ጠፍቼ መጣሁ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ይዘውም መረመሩአት፤ እንዲህም አሏት፥ “አንቺ ማን ነሽ? ከየት መጣሽ? ወዴትስ ትሄጃለሽ?” እርስዋም አለቻቸው፥ “እኔ ከዕብራውያን የተወለድሁ ነኝ፤ ሀገራቸውን ለእናንተ አሳልፈው ሊሰጡ በወደዱ ጊዜ ከእነርሱ ኰብልዬ መጣሁ። 参见章节 |