本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 1:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 በሰማርያና በከተሞችዋ ላሉ ሁሉ፥ በዮርዳኖስ ማዶ እስከ ኢየሩሳሌም፥ ባታኒ፥ ኬሎስ፥ ቃዴስ፥ የግብጽ ወንዝ፥ ታፍናስ፥ ራምሴና ጌሴም ምድር ሁሉ፥ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 በሰማርያና በአውራጃዋ ለሚኖሩ ሰዎች ሁሉ፥ በዮርዳኖስ ማዶ እስከ ኢየሩሳሌምና እስከ ቢላጢኒ፥ እስከ ኪሎስና እስከ ቃዴስ እስከ ግብፅ ወንዝ፥ ጣፍናስና ራሚስ እስከ ጌሴም ምድር ሁሉ። 参见章节 |