本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 1:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ከዚህ በኋላ የአሦር ንጉሥ ናቡከደነፆር በፋርስ ለሚኖሩ ሁሉ፥ በምዕራብ ለሚኖሩ ሁሉ፥ በኪልቅያና በደማስቆ፥ በሊባኖስና በአንቲሊባኖስ ለሚኖሩ ሁሉ፥ በባሕር ጠረፍ ለሚገኙ ሁሉ ላከ፥ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 የፋርስ ንጉሥ ናቡከደነፆርም በፋርስ አውራጃ ለሚኖሩ ሁሉ፥ በቂልቅያ፥ በደማስቆና በሊባኖስ ምዕራብ ወደሚኖሩ ሁሉ በወንዝ ዳርም ወደሚኖሩ ሰዎች ሁሉ ላከ። 参见章节 |