本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 1:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 በአምባው የሚኖሩ ሰዎች ሁሉ፥ በኤፈራጥስ፥ በጤግራን፥ በሄዳስጴን ያሉ ሁሉ፥ በኤለሜዖን ንጉሥ በአርዮክ ግዛት ያሉ ሁሉ ከናቡከደነፆር ጋር ወገኑ፥ ብዙ ሕዝቦችም የካሉድን ልጆች ለመውጋት ተሰበሰቡ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 በአምባ የሚኖሩ ሰዎችም ሁሉ ወጥተው ተቀበሉት፤ በኤፍራጥስና በጤግሮስ፥ በሒደስጶንም፥ በኤሊሜዎን ንጉሥ በአርዮክ ግዛት አውራጃ ያሉ ሁሉ የካሉድን ልጆች ይዋጓቸው ዘንድ እጅግ ብዙ የሆኑ አሕዛብም ተሰበሰቡ። 参见章节 |