本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 1:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 በዓሥራ ሰባተኛው ዓመት ሠራዊቱን በንጉሥ አርፋክስድ ላይ አሰለፈ፥ በጦርነቱም አሸነፈ፥ የአርፋክስድን ሠራዊቱን ሁሉ፥ ፈረሰኞቹንና ሠረገላዎቹን ገለበጠ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ከሠራዊቱ ሁሉ ጋር ንጉሡ አርፋክስድን በነገሠ በዐሥራ ሰባተኛው ዓመት ተዋጋው፤ ድል ነሥቶም የአርፋክስድን ሠራዊቱን ሁሉ፥ ፈረሶቹንና ሰረገላዎቹን ሁሉ ወሰደ። 参见章节 |