Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መሳፍንት 9:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

22 አቤሜሌክ እስራኤልን ሦስት ዓመት ከገዛ በኋላ፥

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

22 አቢሜሌክ እስራኤልን ሦስት ዓመት ከገዛ በኋላ፣

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

22 አቤሜሌክም በእስራኤል ላይ ሦስት ዓመት ነገሠ፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

22 አቤ​ሜ​ሌ​ክም በእ​ስ​ራ​ኤል ላይ ሦስት ዓመት ገዥ ሆነ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

22 አቤሜሌክም በእስራኤል ላይ ሦስት ዓመት ነገሠ።

参见章节 复制




መሳፍንት 9:22
3 交叉引用  

እስራኤልም በሐሴቦንና በመንደሮችዋ፥ በአሮዔርና በመንደሮችዋ፥ በአርኖንም አቅራቢያ ባሉት ከተሞች ሁሉ ሦስት መቶ ዓመት ተቀምጦ በነበረበት በዚያን ጊዜ ስለምን አልወሰዳችኋቸውም?


ከዚህ በኋላ ኢዮአታም ሸሽቶ አመለጠ፤ ብኤር ወደተባለች ቦታም መጣ፤ ወንድሙንም አቤሜሌክን ፈርቶ ስለ ነበር እዚያው ይኖር ጀመር።


እግዚአብሔር በአቤሜሌክና በሴኬም ነዋሪዎች መካከል ክፉ መንፈስ ሰደደ፤ ስለዚህም የሴኬም ሰዎች አቤሜሌክን ከዱት።


跟着我们:

广告


广告