መሳፍንት 5:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ዛብሎን ነፍሱን ወደ ሞት ያሳለፈ ሕዝብ ነው፥ ንፍታሌምም በአገሩ ኮረብታ ላይ ነው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም18 የዛብሎን ሰዎች ሕይወታቸውን አሳልፈው ሰጡ፤ የንፍታሌም ሰዎች እንደዚሁ በምድሪቱ ኰረብቶች አደረጉ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 የዛብሎን ሕዝቦች፥ ራሳቸውን ለሞት አሳልፈው ሰጡ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ዛብሎን ነፍሱን ወደ ሞት ያሳለፈ ሕዝብ ነው፤ ንፍታሌምም በሀገሩ ኮረብታ ላይ ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 ዛብሎን ነፍሱን ወደ ሞት ያሳለፈ ሕዝብ ነው፥ ንፍታሌምም በአገሩ ኮረብታ ላይ ነው። 参见章节 |