Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መሳፍንት 20:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

24 በሁለተኛው ቀን እስራኤላውያን ወደ ብንያማውያን ተጠጉ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

24 በሁለተኛው ቀን እስራኤላውያን ወደ ብንያማውያን ተጠጉ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

24 በሁለተኛውም ቀን በብንያም ሠራዊት ላይ ዘመቱ፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

24 በሁ​ለ​ተ​ኛ​ውም ቀን የእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች ከብ​ን​ያም ልጆች ጋር ሊዋጉ ቀረቡ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

24 በሁለተኛውም ቀን የእስራኤል ልጆች ከብንያም ልጆች ጋር ሊዋጉ ቀረቡ።

参见章节 复制




መሳፍንት 20:24
2 交叉引用  

እስራኤላውያን ወጥተው እስኪመሽ ድረስ በጌታ ፊት አለቀሱ፤ “ወንድሞቻችንን ብንያማውያንን ለመውጋት እንደገና እንውጣን?” ብለው ጌታን ጠየቁ። ጌታም፥ “አዎን፤ ውጡና ውጉቸው” ብሎ መለሰላቸው።


በዚሁ ጊዜም ብንያማውያን፥ እስራኤላውያንን ሊወጉ ከጊብዓ ወጡ፤ እንደገናም በሙሉ ሰይፍ የታጠቁ ዐሥራ ስምንት ሺህ ሰዎች ገደሉ።


跟着我们:

广告


广告