መሳፍንት 14:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 የሳምሶንም ሚስት ለሚዜው ተዳረች። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም20 የሳምሶንም ሚስት ለሚዜው ተዳረች። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ሚስቱም በሠርጉ ሚዜ ለነበረው ጓደኛው ተዳረች። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 የሶምሶንም ሚስት ከስር ሚዜው ጋር ተቀመጠች። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 የሶምሶን ሚስት ግን ከተባበሩት ከሚዜዎቹ ለአንደኛው ሆነች። 参见章节 |