መሳፍንት 12:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ከዚያም ኤሎም ሞተ፤ በዛብሎን ምድር በኢያሎን ተቀበረ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ከዚያም ኤሎም ሞተ፤ በዛብሎን ምድር በኢያሎን ተቀበረ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ከዚያም በኋላ ሞተ፤ በዛብሎን ግዛት በምትገኘው በአያሎንም ምድር ተቀበረ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ዛብሎናዊው ኤሎንም ሞተ፤ በዛብሎንም ምድር በኤሎም ተቀበረ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 ዛብሎናዊውም ኤሎም ሞተ፥ በዛብሎንም ምድር ባለችው በኤሎም ተቀበረ። 参见章节 |