Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መሳፍንት 10:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

5 ያኢር ሞተ፤ በቃሞንም ተቀበረ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

5 ኢያዕር ሞተ፤ በቃሞንም ተቀበረ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

5 ያኢር ሞተ፤ በቃሞንም ተቀበረ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

5 ኢያ​ዕ​ርም ሞተ፤ በራ​ሞ​ንም ተቀ​በረ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

5 ኢያዕርም ሞተ፥ በቃሞንም ተቀበረ።

参见章节 复制




መሳፍንት 10:5
3 交叉引用  

ያኢር በሠላሳ አህዮች የሚጋልቡ ሠላሳ ወንዶች ልጆች ነበሩት፤ ልጆቹም እስከ ዛሬ ድረስ የያኢር መንደሮች ተብለው የሚጠሩ ሠላሳ ከተሞች በገለዓድ ምድር ነበሯቸው።


እስራኤላውያን እንደገና በጌታ ላይ ክፉ ድርጊት ፈጸሙ፤ በኣልንና አስታሮትን እንዲሁም የሶሪያን፥ የሲዶናን፥ የሞዓብን፥ የአሞንንና የፍልስጥኤማውያንን አማልክት አመለኩ፤ እስራኤላውያን ጌታን ስለተዉና ስላላገለገሉት፥


በዚያም ዓመት የእስራኤልን ልጆች ሥቃይ አበዙባቸው፥ በዮርዳኖስ ማዶ በአሞራውያን አገር በገለዓድ ውስጥ ያሉትን የእስራኤልን ልጆች ሁሉ ዐሥራ ስምንት ዓመት ተጋፉአቸው።


跟着我们:

广告


广告