ይሁዳ 1:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 የሚጠራጠሩትን ምሕረት አድርጉላቸው፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም22 ተጠራጣሪ ለሆኑት ራሩላቸው፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 ለሚጠራጠሩ ሰዎች ርኅራኄ አድርጉላቸው፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 አንዳንዶች ተከራካሪዎችንም ውቀሱ፤ አንዳንዶችንም ከእሳት ነጥቃችሁ አድኑ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 አንዳንዶች ተከራካሪዎችንም ውቀሱ፥ አንዳንዶችንም ከእሳት ነጥቃችሁ አድኑ፥ 参见章节 |