ኢያሱ 9:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ኢያሱንና እስራኤልን ሊወጉ አንድ ሆነው ተሰበሰቡ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ኢያሱንና እስራኤልን ለመውጋት በአንድነት መጡ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ኀይላቸውን በአንድነት አስተባብረው በኢያሱና በእስራኤላውያን ላይ ለመዝመት መጡ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ኢያሱንና እስራኤልን ሁሉ ሊወጉ አንድ ሆነው ተሰበሰቡ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 ኢያሱንና እስራኤልን ሊወጉ አንድ ሆነው ተሰበሰቡ። 参见章节 |