Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢያሱ 4:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

17 ኢያሱም ካህናቱን፦ “ከዮርዳኖስ ውጡ” ብሎ አዘዛቸው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

17 ኢያሱም ካህናቱን “ከዮርዳኖስ ውጡ” ብሎ አዘዛቸው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

17 ኢያሱም ካህናቱን ከዮርዳኖስ ወንዝ እንዲወጡ አዘዘ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

17 ኢያ​ሱም ካህ​ና​ቱን፥ “ከዮ​ር​ዳ​ኖስ ውጡ” ብሎ አዘ​ዛ​ቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

17 ኢያሱም ካህናትን፦ ከዮርዳኖስ ውጡ ብሎ አዘዛቸው።

参见章节 复制




ኢያሱ 4:17
6 交叉引用  

በብዙም ከደበደቡአቸው በኋላ ወደ ወኅኒ ጣሉአቸው፤ የወኅኒውንም ጠባቂ ተጠንቅቆ እንዲጠብቃቸው አዘዙት።


“የምስክሩን ታቦት የሚሸከሙትን ካህናት ከዮርዳኖስ እንዲወጡ እዘዝ።”


የጌታንም የቃል ኪዳኑን ታቦት የተሸከሙ ካህናት ከዮርዳኖስ መካከል በወጡ ጊዜ፥ የካህናቱም እግር ጫማ ደረቅ መሬት መርገጥ በጀመረ ጊዜ፥ የዮርዳኖስ ውኃ ወደ ስፍራው ተመለሰ፥ ቀድሞም እንደ ነበረ ከአፉ እስከ ደፉ ሞልቶ በዳርቻው ሁሉ ፈሰሰ።


跟着我们:

广告


广告