Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢያሱ 12:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

15 የልብና ንጉሥ፥ የዓዶላም ንጉሥ፥

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

15 የልብና ንጉሥ፣ አንድ የዓዶላም ንጉሥ፣ አንድ

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

15 ሊብና፥ ዐዱላም፥

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

15 የል​ብና ንጉሥ፥ የዓ​ዶ​ላም ንጉሥ፥

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

15 የዓድራ ንጉሥ፥ የልብና ንጉሥ፥ የዓዶላም ንጉሥ፥

参见章节 复制




ኢያሱ 12:15
6 交叉引用  

በማሬሻ የምትቀመጪ ሆይ፥ ወራሽ አመጣብሻለሁ፤ የእስራኤል ክብር ወደ ዓዱላም ይመጣል።


በዚያም ቀን ኢያሱ መቄዳን ያዛት፥ እርሷንና ንጉሥዋንም በሰይፍ ስለት መታ፤ በእርሷም ያሉትን ሰዎች ሁሉ ፈጽሞ አጠፋቸው፥ ከእነርሱም አንድም እንኳ አላስቀረም፤ በኢያሪኮም ንጉሥ ላይ እንዳደረገው እንዲሁ በመቄዳ ንጉሥ ላይ አደረገ።


የሔርማ ንጉሥ፥ የዓድራ ንጉሥ፥


የመቄዳ ንጉሥ፥ የቤቴል ንጉሥ፥


ዳዊት ከጋት ተነስቶ ወደ ዓዶላም ዋሻ ሸሸ፤ ወንድሞቹና የአባቱ ቤተሰቦች ይህን በሰሙ ጊዜ፥ እርሱ ወዳለበት ወደዚያው ወረዱ።


跟着我们:

广告


广告