ዮሐንስ 8:32 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 እውነትንም ታውቃላችሁ፤ እውነትም አርነት ያወጣችኋል፤” 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም32 እውነትንም ታውቃላችሁ፤ እውነትም ነጻ ያወጣችኋል።” 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም32 እውነትን ታውቃላችሁ፤ እውነትም ነጻ ያወጣችኋል።” 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 እውነትንም ታውቋታላችሁ፤ እውነትም አርነት ታወጣችኋለች።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)32 እውነትንም ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል” አላቸው። 参见章节 |