ዮሐንስ 8:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ስለ አብ እንደ ነገራቸው አላስተዋሉም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም27 እነርሱም ስለ አብ እየነገራቸው እንደ ነበር አላስተዋሉም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም27 እነርሱ ግን ስለ አብ እንደ ተናገራቸው አልገባቸውም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ነገር ግን ስለ አብ እንደ ነገራቸው አላስተዋሉም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)27 ስለ አብ እንደ ነገራቸው አላስተዋሉም። 参见章节 |