ዮሐንስ 7:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ወንድሞቹም እንኳን አላመኑበትም ነበርና። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 የገዛ ወንድሞቹ እንኳ አላመኑበትም ነበር። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ይህንንም ያሉበት ምክንያት ወንድሞቹ እንኳ በእርሱ ስላላመኑ ነው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ወንድሞቹ ገና አላመኑበትም ነበርና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 ወንድሞቹ ስንኳ አላመኑበትም ነበርና። 参见章节 |