ዮሐንስ 7:49 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)49 ነገር ግን ሕግን የማያውቀው ይህ ሕዝብ ርጉም ነው፤” 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም49 ሕጉን የማያውቅ ይህ ሕዝብ ግን የተረገመ ነው።” 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም49 ይህ የሙሴን ሕግ የማያውቅ ሕዝብ በእርግጥ የተረገመ ነው።” 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)49 ኦሪትን ከማያውቁ ከእነዚህ ስሑታን ሕዝብ በቀር፤ እነርሱም የተረገሙ ናቸው።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)49 ነገር ግን ሕግን የማያውቀው ይህ ሕዝብ ርጉም ነው” ብለው መለሱላቸው። 参见章节 |