ዮሐንስ 6:59 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)59 በቅፍርናሆም፥ በምኵራብ ሲያስተምር ነበር ይህን ያለው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም59 ይህን የተናገረው በቅፍርናሆም፣ በምኵራብ እያስተማረ ሳለ ነበር። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም59 ኢየሱስ ይህን የተናገረው በቅፍርናሆም በምኲራብ በሚያስተምርበት ጊዜ ነበር። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)59 በቅፍርናሆምም በምኵራብ ሲያስተምራቸው ይህን ተናገረ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)59 በቅፍርናሆም ሲያስተምር ይህን በምኵራብ አለ። 参见章节 |