ዮሐንስ 6:36 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 ነገር ግን እንዳያችሁኝ፥ እንዳላመናችሁም ነገርኳችሁ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም36 ነገር ግን እንደ ነገርኋችሁ፣ አይታችሁኝም እንኳ አታምኑም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም36 እናንተ ግን አይታችሁኛል፤ ግን በእኔ አላመናችሁም እላችኋለሁ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 ነገር ግን እላችኋለሁ፤ አያችሁኝ፤ አላመናችሁብኝምም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)36 ነገር ግን አይታችሁኝ እንዳላመናችሁ አልኋችሁ። 参见章节 |