ዮሐንስ 6:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ብርቱ ነፋስም ስለ ነፈሰ ባሕሩ ተናወጠ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ኀይለኛ ነፋስ ይነፍስ ስለ ነበር ባሕሩ ተናወጠ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 ኀይለኛ ነፋስ ይነፍስ ስለ ነበር፤ ባሕሩ ተናወጠ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ባሕሩ ግን ይታወክ ነበር፤ ጽኑ ነፋስ ይነፍስ ነበርና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 ብርቱ ነፋስም ስለ ነፈሰ ባሕሩ ተናወጠ። 参见章节 |