ዮሐንስ 19:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ጲላጦስም “የጻፍሁትን ጽፌአለሁ” ብሎ መለሰ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም22 ጲላጦስም፣ “በቃ፤ የጻፍሁትን ጽፌአለሁ” ብሎ መለሰ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 ጲላጦስ ግን “የጻፍኩትን ጽፌአለሁ” ሲል መለሰ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ጲላጦስም፥ “የጻፍሁትን ጻፍሁ” ብሎ መለሰላቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 ጲላጦስም፦ “የጻፍሁትን ጽፌአለሁ” ብሎ መለሰ። 参见章节 |