Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዮሐንስ 15:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

3 እናንተ ስለ ነገርኋችሁ ቃል አሁን ንጹሐን ናችሁ፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

3 ከነገርኋችሁ ቃል የተነሣ እናንተ አሁን ንጹሓን ናችሁ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

3 እናንተም ስለ ነገርኳችሁ ቃል አሁን ንጹሖች ናችሁ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

3 እና​ንተ ግን ስለ ነገ​ር​ኋ​ችሁ ቃል ፈጽ​ማ​ችሁ ንጹ​ሓን ናችሁ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

3 እናንተ ስለ ነገርኋላችሁ ቃል አሁን ንጽሐን ናችሁ፤

参见章节 复制




ዮሐንስ 15:3
6 交叉引用  

ኢየሱስም “ሰውነቱን የታጠበ እግሩን ከመታጠብ በቀር ሌላ አያስፈልገውም፤ ሁለንተናው ግን ንጹሕ ነው፤ እናንተም ንጹሐን ናችሁ፤ ነገር ግን ሁላችሁም አይደላችሁም፤” አለው።


በእኔ ያለውን ፍሬ የማያፈራውን ቅርንጫፍ ሁሉ ያስወግደዋል፤ ፍሬ የሚያፈራውንም ሁሉ አብዝቶ እንዲያፈራ ያጠራዋል።


በእውነትህ ቀድሳቸው፤ ቃልህ እውነት ነው።


እነርሱም ደግሞ በእውነትህ የተቀደሱ እንዲሆኑ እኔ ራሴን ስለ እነርሱ እቀድሳለሁ።”


ከውሃ መታጠብ ጋር በቃሉ አንጽቶ እንዲቀድሳት፥


ለእውነት በመታዘዝ ነፍሳችሁን አንጽታችሁ ለወንድማማች እውነተኛ ፍቅር፥ እርስ በርሳችሁ ከልባችሁ አጥብቃችሁ ተዋደዱ።


跟着我们:

广告


广告