ዮሐንስ 14:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 “የምትወዱኝ ከሆነ ትእዛዜን ትጠብቃላችሁ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 “ብትወድዱኝ ትእዛዜን ትጠብቃላችሁ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 “የምትወዱኝ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 “ከወደዳችሁኝስ ትእዛዜን ጠብቁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15-16 “ብትወዱኝ ትእዛዜን ጠብቁ። እኔም አብን እለምናለሁ በዘላለምም ከእናንተ ጋር እንዲኖር ሌላ አጽናኝ ይሰጣችኋል፤ 参见章节 |