ዮሐንስ 1:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 የተላኩትም ከፈሪሳውያን ነበሩ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም24 ከተላኩትም ፈሪሳውያን አንዳንዶቹ፣ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 ሰዎቹ የተላኩት ከፈሪሳውያን ነበረ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 የተላኩትም ከፈሪሳውያን ነበሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24-25 የተላኩትም ከፈሪሳውያን ነበሩና፦ እንኪያስ አንተ ክርስቶስ ወይም ኤልያስ ወይም ነቢዩ ካይደለህ፥ ስለ ምን ታጠምቃለህ? ብለው ጠየቁት። 参见章节 |